እ.ኤ.አ. ታህሳስ 2 ቀን 2022 ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እና ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተውጣጣው የስልጠና ቡድን የሲቪል እና ምድር ሃብቶች ምህንድስና ትምህርት የሚገኝበትን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ካትሱራ ካምፓስን ጎብኝቷል። በጉኝታቸው ወቅትም የMNGD ፕሮጀክት አባል በሆኑት ስለኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና አጭር መግለጫ ከተደረገ በኋላ ቡድኑ የንፋስ ዋሻ ክፍልን (መዋቅራዊ […]
MNGD: news
የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች መጀመር በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጠውየነበሩ የMNGD ፕሮጀክት የአጭር ጊዜ የሥልጠና መርሃ ግብሮች ቀጥለዋል። በዚህ ዓመት ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ፤ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት እና ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለት በድምሩ 10 ተሳታፊዎች በጃፓን ኪዮቶ፣ ኦሳካ እና ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲዎች ለ14 ቀናት ስልጠና ወስደዋል። በስልጠው የሚሳተፈው ቡድን አርብ […]
እ.ኤ.አ ጥቅምት 26 ቀን 2022 ከሰአት በኋላ በጃፓን ኤምባሲ Grassroots Human Security ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የጃንካ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የሁለገብ አዳራሽ (የማህበረሰብ የመማሪያ ማዕከል/ CLC) የማስመረቅና ለዩኒቨርሲቲው የማስረከብ ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በርክብክቡ ስነ-ስርዓት ላይ በኢትዮጵያ ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ቢሮ ከተውጣጡ ስድስት ሰዎች በተጨማሪ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ተወካዮች የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ […]
6ኛው የዕድሜ ልክ ሳይንሶች የምርምር ሴሚናር የMNGD የምርምር ሴሚናር ”Challenges and Prospects of Contemporary Paratransit: Mobility, Daily Survival, and Urban Politics in Asia and Africa” በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡ ሴሚነሩ የተካሄደበት ቀንና ሰዓት ህዳር 19፣ 2022፣ (ከ9፡00-11፡35 JST/KST(ጃፓን እና ኮሪያ አቆጣጠር)፣ ህዳር 19፣ 2022፣ (ከ8፡00-10፡35 ፒኤችቲ (ፊሊፒንስ አቆጣጠር) ህዳር 18፣ 2022፣ […]
ጥቅምት 26 ቀን 2022 በኢትዮጵያ ከሚገኘው ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የተውጣጡ ስድስት የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ የሚገኘውን የMNGD ፕሮጀክት እንቅስቃሴን ለሁለት ቀናት ጎብኘተተዋል። ጉብኝቱ በጃፓን ኤምባሲ Grant Assistance for Grassroots Human Security Project የገንዘብ ድጋፍ የተገነባውን ሁለገብ የስልጠና እና የትምህርት ማዕከሉን ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ርክክብ ከማድረግ […]
3ኛው የMNGD አለምአቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥቅምት 28/ 2022 በበየነመረብ (ከ16፡00JST~/10፡00 EAT~)ተካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታታል ላይ ያሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ የቤተ-ሙከራ እና የመስክ ስራዎቻቸውን ውጤት ካቀረቡ በኋላ ተሳታፊዎች በንቃት ውይይት አድረገዋል፤ ጥያቄዎችን ጠይቀው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። ይህም ለሁሉም አቅራቢዎች እና ተሳታፊዎች በጣም ውጤታማ […]
ይህ ሥዕል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን/የERA/ አባላት ለCBR ናሙና ስራ ዝግጅት ሲያደርጉ ያሳያል። ሁሉም የERA አባላት የቤተ-ሙከራ ኮት ለብሰው ለአንድ ተግባር አብረው ስሰሩ ሳይ በመካከላቸው ጠንካራ የአንድነት ስሜት እንዳለ ተሰማኝ። የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እንቅስቃሴዎችም በእንደዚህ አይነት ድባብ ውስጥ ቢከናወኑ ለፕሮጀክቱ እድገትና ስኬት ብርታት እንደሚሆን ተሰማኝ። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
አውደ ጥናቱ ዓርብ፣ ጥቅምት 28፣ 2022 በበየነ መረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል። በአውደ ጥናቱ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ሶስት የዶክትሬት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። የዝግጅት አቀራረብ 1. ዕጩ ዶ/ር ተሾመ ብርሃኑ (በጃፓን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል እና ምድር ሃብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል የዶክትሬት ተማሪ እና የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የስራ በልደረባና የአፈር […]
ይህ ሥዕል uniaxial compression ሙከራ ላይ ከFSP እና ከኖራ ጋር የተቀላቀለ የጥቁር መረሬ አፈርን በመጠቀማችን የተገኘውን ያልተፈለገን /ውድቅ/የሆነን ውጤት ያሳያል። ናሙናው ለመዳሰስ በጣም የተበጣጠሰ እና ከሸክላ ይልቅ እንደ አሸዋ የሆነ ነገር ነበር፤ ይህም ለጉዳዮች ትኩረት መስጠት እንዴት እንደሚሠራ ለማየት አስችሎናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […]
ይህ የመጀመሪያ ወደ ውጭ አገር ጉዞዬ በመሆኑ ብዙ ነገር ያስደንቀኝ ነበር፡፡ በጃፓንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት ያለማቋረጥ ይገርመኝ ነበር። በመንገድ ላይ ስጓዝ የማገኛቸውን ሰዎች ብዙ ጊዜ “ጤና ይስጥልኝ! ሰላም! ሰላም ነው? ማለት የአገሩ ባህል ስለሆነ ግድ ነበር፡፡ መኪና ማሽከርከሩ ደግሞ ከጃፓን በተለየ መንገድ በግራ በኩል ነው፤በጃፓን ወደ ቀኝ መታጠፍ አልወድም […]
በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡