አውደ ጥናቱ ዓርብ፣ ጥቅምት 28፣ 2022 በበየነ መረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል።
በአውደ ጥናቱ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ሶስት የዶክትሬት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል።
የዝግጅት አቀራረብ
1. ዕጩ ዶ/ር ተሾመ ብርሃኑ (በጃፓን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል እና ምድር ሃብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል የዶክትሬት ተማሪ እና የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የስራ በልደረባና የአፈር ምርመራ ባለሙያና ተመራማሪ
የጥናቱ ርዕስ
“Mechanical Prope rties of Soils Treated with Fine Shredded Paper (FSP) and Hydrated Lime”
2. ዕጩ ደ/ር አርጋቸው ቦቸና ኤሊሲ (በጃፓን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የኤዥያ እና የአፍሪካ አካባቢ ጥናት የድህረ ምረቃ ት/ት ቤት መምህርና ተመራመሪ እንዲሁም በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ክፍል ኃላፊ )
የጥናቱ ርዕስ
“Rural Community Road Access and its Effects on Staple Crop Production: Special Reference with Ensete Production and Market Activities in Three Villages, South Aari Woreda, South Omo Zone Ethiopia”
3. ዕጩ ዶ/ር ካሣሁን የማነ (በጃፓን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የኤዥያ እና አፍሪካ አካባቢ ጥናት ድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት የዶክትሬት ተማሪና መምህር እንዲሁም በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊ እና የአካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል የስራ ባልደረባ)
የጥናቱ ርእስ “Road Construction History in The Highlands of South Ari Woreda, Southern Ethiopia: The Case of Shangama Woset Kebele”