የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ጥቅምት 2፣ 2022፣ የዞማ ሙዚየም፣ ፎቶ በኪዶ(በእውነቱ ከማትሱኩማ የተወሰደ ፎቶ ነው)

በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡