7ኛው ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ “ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ/ Innovation /ለኢንዱስትሪ” በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 4-5 ቀን 2023 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። የኮንፍራሱ ተጋባዥ የነበሩት የፕሮጀክታችን መስራችና ዋና ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪሙራ በኮንፈረንሱ ላይ “ለመዋቅሮች መሰረት የሚሆኑ አዲስ የቴክኖሎጂ አስተሳሰብ ከተለያየ አቅጣጫ ” በሚል ርዕስ ቁልፍ ንግግር// Keynote/ አቅርበዋል። […]
እ.እ.አ ከ2020 አንስቶ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) →Link ስንተክል/ስንገነባ/ ቆይተናል፡፡ እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ጀምሮ ደግሞ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በሚገኙ የሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) ተክለናል። በመሆኑም መሳሪያውን በመጠቀም ምልከታዎችን ማድረግ ስለተጀመረ በዚህ […]
በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሚደረገው የሙሉ የአሽከርካሪነት ሙከራ የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎንለጎን መንገድ እንድሻሻል የአካባቢው ነዋሪዎች በጠየቁት መሰረት ዶ/ር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ዶ/ር ካኔኮ እና ዶ/ር ሺጌታ ከኪዮቶ የ2.7 ኪሎ ሜትር መንገድ ላይ የዳሰሰ ጥናት አካሂደዋል። የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ዳሰሰው ጥናቱ አስፈላጊውን ድልድዮችን እና ፍሳሽ ማስወገጃን ያከተተና ከአካባቢው ቀያሾች እና ዲዛይነሮች ጋር […]
በመጋቢት 2023 ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ፕሮፌሰር ካኔኮ እና ፕሮፌሰር ሺጌታ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወደ ጂንካ ለMNGD ፕሮጀክት ስራ ተጉዘዋል። የጉብኝቱ ዋና አላማ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ ለሚደረገው ለfull-scale driving experiment ሙከራ ዝግጅት ነበር። ፕሮፌሰሮቹ በዩንቨርስቲው ግቢ የአካባቢ ጥበቃ ስራን የሚሰሩ ሰራተኞችን በማግባበት ስራውን እንዲሰሩ እና ጥቁር […]
ዶ/ር ፉኩባያሺ እና ዶ/ር ካሜይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ዶ/ር ሳዋሙራ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ገብተዋል። በህዳር ወር ለአጭር ጊዜ ስልጠና ጃፓንን ከጎበኙት ከዶ/ር ፍፁም፣ ዶ/ር ኤልያስ፣ ዶ/ር ግርማ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት እራት የበሉ ሲሆን ጥሩ የአብሮነት ጊዜም […]
እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2023 የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ካሜይ እና የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሳዋሙራ ከአካባቢው ሰራተኞች እና ተማሪዎች (መምህር በላቸው እና አቶ ወንዲሙ ጨምሮ ) ጋር በመሆን የሙከራ ስራዎችን ለመስራት አ.አ.ሳ.ቴ.ዩን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ካሜይ የተለያየ መጠን ያላቸውን የእጽዋት ዱቄት ውጤቶችን ፈትነዋል፣ እንዲሁም ለተማሪዎች እና ሰራተኞች በባዮቴክኖሎጂ፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና በማይክሮባዮሎጂ ቴክኒካል ጉዳዮች […]
በጃይካ ድጋፍ የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለእያንዳንዳቸው አንድ አንድ በድምሩ ሁለት ተንሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን (ተሽከርካሪዎችን) አስረክቧል። እ.ኤ.አ. መጋቢት 28 ቀን 2023 በጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ፕሮፌሰር ሺጌታ (በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል) ፤የፕሮጀክት መሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪሙራን በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ምረቃ ትምህርት […]
በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። በመጨረሻም የክፍል 3 መሪ ፕሮፌሰር ካኔኮ (የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) መልእክት ነው Playlist of the interviews 2023
በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የክፍል 2 መሪ ፕሮፌሰር ያሱሃራ (ኢሂሜ ዩኒቨርሲቲ) ያስተላለፉት መልእክት ነው Playlist of the interviews 2023
በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የክፍል 1 መሪ ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ (የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ) መልእክት ነው Playlist of the interviews 2023
በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን።ከካቲቲ 3፣ 2023 እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን እንጭናለን። የመጀመሪያው መልዕክት ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክት መሪ ከሆኑት ከፕሮፌሰር ኪሙራ Playlist of the interviews 2023