ይህ ሥዕል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን/የERA/ አባላት ለCBR ናሙና ስራ ዝግጅት ሲያደርጉ ያሳያል። ሁሉም የERA አባላት የቤተ-ሙከራ ኮት ለብሰው ለአንድ ተግባር አብረው ስሰሩ ሳይ በመካከላቸው ጠንካራ የአንድነት ስሜት እንዳለ ተሰማኝ። የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እንቅስቃሴዎችም በእንደዚህ አይነት ድባብ ውስጥ ቢከናወኑ ለፕሮጀክቱ እድገትና ስኬት ብርታት እንደሚሆን ተሰማኝ።