የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

3ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሄደ

3ኛው የMNGD አለምአቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥቅምት 28/ 2022 በበየነመረብ (ከ16፡00JST~/10፡00 EAT~)ተካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታታል ላይ ያሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ የቤተ-ሙከራ እና የመስክ ስራዎቻቸውን ውጤት ካቀረቡ በኋላ ተሳታፊዎች በንቃት ውይይት አድረገዋል፤ ጥያቄዎችን ጠይቀው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። ይህም ለሁሉም አቅራቢዎች እና ተሳታፊዎች በጣም ውጤታማ የውይይት እድል የሰጠ ነበር።