ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ ዉይይት ተደርጓል፡፡ ተናጋሪ እንግዳ፤ ጃን አቢንክ (ከሊደን ዩኒቨርሲቲ) ተሳታፊዎች፤ ማሳዮሺ ሺጌታ (ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)፤ ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ), ኢዩንጂ ቾይ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ፤ እንግሊዝኛ
MNGD: workshop
ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2022 አ.አ ከ16፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) “Lifelong & Fieldwork IV” በሚል ርእስ መንገድ ፕሮጀክት እና “Higher education and Outreach Activities in Ethiopia” በሚል ርእስ ፕሮፈሰር ገብሬ ይንቲሶ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግር አድርገዋል፡፡ የመድረኩ አስተባባሪ– ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) አወያይ፟– ማሳዮሺ ሺጌታ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ -እንግሊዝኛ
ሕዳር 16 ቀን 2012 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የመንገዶች ባለስልጣን አባላት የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንትን ጎበኙ። ፕሮፌሰር ካኔኮ የመንገድ የፕሮጀክቱን አካል የሆነውን ይዘት 3ን የስራ ሂድት በአፍሪካ ጥናት ማእከል፣ ኪዮቶ ዩንቨርሲቲ አቅርበዋል፡፡ ከማብራሪያ በኋላ ተካፋዮቹ አሳብና መረጃ ልውውጥ ተቀያይረዋል፡አቀራረባቸውም በዶ/ር አዳነ አብርሃም (የአዲስ […]
በጋራ የተዋቀረ ኮሚቴ (ጄሲሲ) የመጀመሪያው ስብሰባ የተዘጋጀው በኦክቶበር 04/02/2012 በአዲስ አበባ ነው፡፡ በመጀመሪያ በጋር የተዋቀረው ኮሚቴ ችግር ባለባቸው አፈር ላይ የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ከዕጽዋት የተገኙ አፈር ጭማሪ ማበልጸግና ማከናወን ፕሮጀክት የመጀመሪያ ስብሳባ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ መርሀ ግብር፡ በ17/08/2011 (3፡30 እስከ 7፡00) PDF >>