እ.እ.አ ከ2020 አንስቶ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) →Link ስንተክል/ስንገነባ/ ቆይተናል፡፡ እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ጀምሮ ደግሞ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በሚገኙ የሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) ተክለናል። በመሆኑም መሳሪያውን በመጠቀም ምልከታዎችን ማድረግ ስለተጀመረ በዚህ […]
MNGD: Jinka
በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሚደረገው የሙሉ የአሽከርካሪነት ሙከራ የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎንለጎን መንገድ እንድሻሻል የአካባቢው ነዋሪዎች በጠየቁት መሰረት ዶ/ር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ዶ/ር ካኔኮ እና ዶ/ር ሺጌታ ከኪዮቶ የ2.7 ኪሎ ሜትር መንገድ ላይ የዳሰሰ ጥናት አካሂደዋል። የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ዳሰሰው ጥናቱ አስፈላጊውን ድልድዮችን እና ፍሳሽ ማስወገጃን ያከተተና ከአካባቢው ቀያሾች እና ዲዛይነሮች ጋር […]
በመጋቢት 2023 ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ፕሮፌሰር ካኔኮ እና ፕሮፌሰር ሺጌታ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወደ ጂንካ ለMNGD ፕሮጀክት ስራ ተጉዘዋል። የጉብኝቱ ዋና አላማ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ ለሚደረገው ለfull-scale driving experiment ሙከራ ዝግጅት ነበር። ፕሮፌሰሮቹ በዩንቨርስቲው ግቢ የአካባቢ ጥበቃ ስራን የሚሰሩ ሰራተኞችን በማግባበት ስራውን እንዲሰሩ እና ጥቁር […]
እ.ኤ.አ ጥቅምት 26 ቀን 2022 ከሰአት በኋላ በጃፓን ኤምባሲ Grassroots Human Security ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የጃንካ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የሁለገብ አዳራሽ (የማህበረሰብ የመማሪያ ማዕከል/ CLC) የማስመረቅና ለዩኒቨርሲቲው የማስረከብ ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በርክብክቡ ስነ-ስርዓት ላይ በኢትዮጵያ ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ቢሮ ከተውጣጡ ስድስት ሰዎች በተጨማሪ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ተወካዮች የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ […]
ጥቅምት 26 ቀን 2022 በኢትዮጵያ ከሚገኘው ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የተውጣጡ ስድስት የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ የሚገኘውን የMNGD ፕሮጀክት እንቅስቃሴን ለሁለት ቀናት ጎብኘተተዋል። ጉብኝቱ በጃፓን ኤምባሲ Grant Assistance for Grassroots Human Security Project የገንዘብ ድጋፍ የተገነባውን ሁለገብ የስልጠና እና የትምህርት ማዕከሉን ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ርክክብ ከማድረግ […]