የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ስኬት

የጥናት ውጤት

【Peer-Reviewed Article】

・Kaneko, M and Shigeta, M. 2020. Introduction to This Special Issue: “Making Networks for Glocal Development”. “ZAIRAICHI 2, MNGD Special issue 01-Making Networks for Glocal Development”. 1-5.
DOI: http://hdl.handle.net/2433/251184

・Matsukuma, S, Fukubayashi, Y and Sawamura, Y. 2020.Project Overview: Improving Year-round Accessibility by Localizing Technology. “ZAIRAICHI 2, MNGD Special issue 01-Making Networks for Glocal Development”. 7-11.
DOI: http://hdl.handle.net/2433/251185

・Kaneko, M and Shigeta, M. 2020. Kyoto University’s Research and Education in Ethiopia with a Focus on South Omo Zone. “ZAIRAICHI 2, MNGD Special issue 01-Making Networks for Glocal Development”. 13-19.
DOI: http://hdl.handle.net/2433/251186

・Kaneko, M and Shigeta, M. 2020. Overview of the Component 3, Social Implementation in 2019. “ZAIRAICHI 2, MNGD Special issue 01-Making Networks for Glocal Development”. 21-28.
DOI: http://hdl.handle.net/2433/251187

・Iriani, S. 2020. Efficiency and Equity in Road Sector Development: Case Study from Ethiopia. “ZAIRAICHI 2, MNGD Special issue 01-Making Networks for Glocal Development”. 29-35.
DOI: http://hdl.handle.net/2433/251188

・Kaneko, M, Ikeda, A and Shigeta, M. 2020. Outreach Activities Undertaken in the MNGD Project in 2019. “ZAIRAICHI 2, MNGD Special issue 01-Making Networks for Glocal Development”. 37-45.
DOI: http://hdl.handle.net/2433/251189

・Shinjo, Masataka. 2020. Study on Characteristic Change of Black Cotton Soil Mixed with Fine Shredded Powder Made from Used Paper, a master’s thesis(Graduate School of Engineering , Kyoto University)

【የአለም አቀፍ ኮንፈረስ/የጥናት ስብሰባ】

・ያሹራ ኤች 2012 አብይ ንግግር – የመስፋፋት ችግር ያለበት የጥቁር አፈር (መረሬ) ባለባቸው የሚደርሰውን የመንገድ አደጋ ለመቀነስ ክዕጽዋት ከተወሰዱ ንጥረ ነገሮች የአፈር ተጨማሪ ንጥረ ነገር ማበልጸግና የሞዴል ልማት ክንውን፣- የመንገድ ፕሮጄክት በኢትዮጵያ የማስትዋውቅና የ2ኛው ኤዥያ- ጃፓን የባለድርሻ አካላት ትብብርና የአካባቢያዊ ችግሮች ቅነሳ አጥኝዎች በኤዤያ አገራት ስብሰባ፣ በሂልተን ሆቴል፣ ናይፒያደው፣ በማያንማር ታህሳስ 1 ቀን 2012 ዓ. ም.

・ሺጌታ ማሳዮሺ 2012 “ ችግር ባለበት አፈር የመንገድ አደጋ ለመቀነስ ክዕጽዋት ከተወሰዱ የአፈር ተጨማሪ ንጥረ ነገሮች ማበልጸግና የሞዴል ልማት ክንውን. በፍሎሪዳ እና በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ መካከል የመግባቢያ ሰነድም የፊርማ መታሰቢያ ሲምፖዚየም
“በአፍሪካ እና በእስያ ትሮፒኮች የደን እፅዋት ዘላቂ እና ጥበባዊ አጠቃቀም” ጥር 21 ቀን 2012 ዓ. ም.

 

የትምህርት/አካዳሚክ ልውውጥ

・የጂኦቴክኒካል ኢንጂነሪንግ “ፐጅሊክ ሌክችር” መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቀይ መስቀል አዳራሽ
–Iwai, Hiromasa. Advanced technique of triaxial compression test: Example of gas-hydrate-bearing soils
–Miyazaki, Yusuke. An approach to seismic damage mechanism with physical modeling and numerical simulation

・የጂኦቴክኒካል ኢንጂነሪንግ “ፐጅሊክ ሌክችር”ፐጅሊክ ሌክችር” መስከረም 14 ቀን 2012 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቀይ መስቀል አዳራሽ
–Yasuhara, Hideaki. Bio-cementing technique: Enzymatically-mediated calcite precipitation
–Sawamura, Yasuo. High-water mud treatment technique using fine shredded paper

 

ማህበራዊ አተገባበር

・በኢትዮጵያ ደቡብ ኦሞ ዞን “B” ቀበሌ የመንገድ ጥገና ማሳያ ከ ህዳር 15 – 30 ቀን 2012 ዓ. ም.