7ኛው ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ “ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ/ Innovation /ለኢንዱስትሪ” በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 4-5 ቀን 2023 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። የኮንፍራሱ ተጋባዥ የነበሩት የፕሮጀክታችን መስራችና ዋና ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪሙራ በኮንፈረንሱ ላይ “ለመዋቅሮች መሰረት የሚሆኑ አዲስ የቴክኖሎጂ አስተሳሰብ ከተለያየ አቅጣጫ ” በሚል ርዕስ ቁልፍ ንግግር// Keynote/ አቅርበዋል። […] news ፕሮፌሰር ኪሙራ በአ. አ.ሳ. ቴ. ዩ. ያደረጉት ቁልፍ ንግግር / …
ዶ/ር ፉኩባያሺ እና ዶ/ር ካሜይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ዶ/ር ሳዋሙራ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ገብተዋል። በህዳር ወር ለአጭር ጊዜ ስልጠና ጃፓንን ከጎበኙት ከዶ/ር ፍፁም፣ ዶ/ር ኤልያስ፣ ዶ/ር ግርማ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት እራት የበሉ ሲሆን ጥሩ የአብሮነት ጊዜም […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 056″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2023 የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ካሜይ እና የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሳዋሙራ ከአካባቢው ሰራተኞች እና ተማሪዎች (መምህር በላቸው እና አቶ ወንዲሙ ጨምሮ ) ጋር በመሆን የሙከራ ስራዎችን ለመስራት አ.አ.ሳ.ቴ.ዩን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ካሜይ የተለያየ መጠን ያላቸውን የእጽዋት ዱቄት ውጤቶችን ፈትነዋል፣ እንዲሁም ለተማሪዎች እና ሰራተኞች በባዮቴክኖሎጂ፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና በማይክሮባዮሎጂ ቴክኒካል ጉዳዮች […] news ሙከራዎች በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ (መጋቢት 2023)
እ.ኤ.አ. ህዳር 2022 ዶ/ር ካሜይ፣ የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቡናን በትልቅ መፍጫ ለመፍጨት ሙከራ አድርጓል። news ትልቅ መፍጫ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ.
በየካቲት 3 እና 4 በኤሂም ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የምርምር ስብሰባ የMNGD ፕሮጀክት ዋና መስራችና የቡድኑን መሪ ፕሮፌሰር ኪሙራ እና የፕሮጀክቱን ዋና ተመራማሪዎን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ያገናኘ ነበረ፡፡ በዝህ ስብሰባ የእያንደንዱ ክፍል እድገት የተገመገመ ሲሆን የወደፊት የትኩረት አቅጣጫዎችምን በጋራ ለይተዋል፡፡ የሰውነት ቋንቋ እና የእጅ ምልክቶችን በመጠቀም ሞቅ ያለ ውይይት […] news የምርምር ስብሰባ በኤሂሜ ዩኒቨርሲቲ
ይህ ሥዕል uniaxial compression ሙከራ ላይ ከFSP እና ከኖራ ጋር የተቀላቀለ የጥቁር መረሬ አፈርን በመጠቀማችን የተገኘውን ያልተፈለገን /ውድቅ/የሆነን ውጤት ያሳያል። ናሙናው ለመዳሰስ በጣም የተበጣጠሰ እና ከሸክላ ይልቅ እንደ አሸዋ የሆነ ነገር ነበር፤ ይህም ለጉዳዮች ትኩረት መስጠት እንዴት እንደሚሠራ ለማየት አስችሎናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 053″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ቤተ ሙከራ ውስጥ የተደረገ የጦፈ ውይይት የቡድን 1 መሪ የሆኑት የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረባ ዶ/ር ፉኩባያሺ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ቤተ ሙከራን ጎብኝተዋል። “ብረቱን በሞቀ ጊዜ ይምቱት” እንደሚበለው . በቅርቡ በተካሄደው የአጠቃለይ /GCC/ ስብሰባ ወቅት የነበረው የውይይት ግለት ሳይበርድ ቁልፍ አባላት በተገኙበት በቤተ ሙከራ ውስጥ ሞቅ ያለ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 048″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ከ2020 ጀምሮ የMNGD ፕሮጀክት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ የተነሳ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የአየር ሁኔታ ትንበያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያዎች ተተክለው አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸው። በዝህ የአየር ሁኔታ ትንቢያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያ አማካይነት የአዲስ አበባን (የሙቀት መጠን፣የዝናብ ሁኔታን፣የፀሃይ ፣የንፋስ ፍጥነት ወዘተ) ማወቅ እንችላለን። →★ news መለስተኛ መረጃ ጣቢያ
MNGD የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት እ.ኤ.አ ሰኔ 28/2022 በበየነ መረብ ተካሄዷል፡ በዕለቱ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ በኤሂሜ ዩኒቨርሲቲ እና በዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ/ የዶክትሬት/ ዲግሪያቸውን የሚማሩ ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ ጥናታቸውን ካቀረቡ በኋላ በአ.አ.ሰ.ቴ.ዩ ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ ከተሰበሰቡ ታዳሚዎች እና በበየነመረብ ስከታተሉ ከነበሩ ታዳሚዎች ጋር ውይይት ተደረጓል። news workshop MNGD የአ.አ.ሳ .ቴ.ዩ.ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት
የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ ተማሪዎችን ብቻ ሳይሆን ፕሮፌሰሮችንም በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው እርስ በርስ ሲነጋገሩ ማየት የተለመደ ነው። ይህ ዘና ያለ ውይይታቸው ወፎችም እንኳን ሳይቀሩ እንዲቀላቀሉ የሚጋብዝ ይመስላል። ፕሮፌሰሮቹ በጣም ስራ እንደሚበዛባቸው ባውቅም […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 045″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል