ዶ/ር ፉኩባያሺ እና ዶ/ር ካሜይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ዶ/ር ሳዋሙራ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ገብተዋል። በህዳር ወር ለአጭር ጊዜ ስልጠና ጃፓንን ከጎበኙት ከዶ/ር ፍፁም፣ ዶ/ር ኤልያስ፣ ዶ/ር ግርማ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት እራት የበሉ ሲሆን ጥሩ የአብሮነት ጊዜም […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 056″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ይህ ሥዕል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን/የERA/ አባላት ለCBR ናሙና ስራ ዝግጅት ሲያደርጉ ያሳያል። ሁሉም የERA አባላት የቤተ-ሙከራ ኮት ለብሰው ለአንድ ተግባር አብረው ስሰሩ ሳይ በመካከላቸው ጠንካራ የአንድነት ስሜት እንዳለ ተሰማኝ። የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እንቅስቃሴዎችም በእንደዚህ አይነት ድባብ ውስጥ ቢከናወኑ ለፕሮጀክቱ እድገትና ስኬት ብርታት እንደሚሆን ተሰማኝ። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 054″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ይህ ሥዕል uniaxial compression ሙከራ ላይ ከFSP እና ከኖራ ጋር የተቀላቀለ የጥቁር መረሬ አፈርን በመጠቀማችን የተገኘውን ያልተፈለገን /ውድቅ/የሆነን ውጤት ያሳያል። ናሙናው ለመዳሰስ በጣም የተበጣጠሰ እና ከሸክላ ይልቅ እንደ አሸዋ የሆነ ነገር ነበር፤ ይህም ለጉዳዮች ትኩረት መስጠት እንዴት እንደሚሠራ ለማየት አስችሎናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 053″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ይህ የመጀመሪያ ወደ ውጭ አገር ጉዞዬ በመሆኑ ብዙ ነገር ያስደንቀኝ ነበር፡፡ በጃፓንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት ያለማቋረጥ ይገርመኝ ነበር። በመንገድ ላይ ስጓዝ የማገኛቸውን ሰዎች ብዙ ጊዜ “ጤና ይስጥልኝ! ሰላም! ሰላም ነው? ማለት የአገሩ ባህል ስለሆነ ግድ ነበር፡፡ መኪና ማሽከርከሩ ደግሞ ከጃፓን በተለየ መንገድ በግራ በኩል ነው፤በጃፓን ወደ ቀኝ መታጠፍ አልወድም […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 051″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
የአካባቢው ሰራተኞች በስራ ላይ በዘርፉ ንቁ ሚና የሚጫወቱ የአከባቢው ሰራተኞች ባይገኙ ፕሮጀክቱ ወደፊት ሊራመድ አይችልም ነበር። ፎቶው ላይ እንደሚታየው የተሽከርካሪ ስራ አስኪያጅ እና ሹፌር የሆኑት አቶ ዳርዊት ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የቆሸሸውን የፕሮጀክቱን መኪና እያጸዳ ነው። አቶ ዳዊት ቀጠን ያለ ግን እንደ ፕሮፌሽናል አትሌት ጠንካራ ሰውነት ያለው ብርቅዬ ሰው ነው። […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 049″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ቤተ ሙከራ ውስጥ የተደረገ የጦፈ ውይይት የቡድን 1 መሪ የሆኑት የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረባ ዶ/ር ፉኩባያሺ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ቤተ ሙከራን ጎብኝተዋል። “ብረቱን በሞቀ ጊዜ ይምቱት” እንደሚበለው . በቅርቡ በተካሄደው የአጠቃለይ /GCC/ ስብሰባ ወቅት የነበረው የውይይት ግለት ሳይበርድ ቁልፍ አባላት በተገኙበት በቤተ ሙከራ ውስጥ ሞቅ ያለ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 048″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 047″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
መልካም አዲስ ዓመት! የጊዜ ማሽን አላዘጋጀሁም… የምሬን ነው ። በጎርጎሮሳዊያን አቆጣጠር መስከረም 11 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ መስከረም 1 የ2015 አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን እንቁጣጣሽ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ አዲስ አበባ ከተማ የአዲስ አመት መባቻ ምልክት በሆነችው የአደይ አበባ ደምቃለች አሸብርቃለች። የአደይ አበባ ኃይል ከዚህ ቀደም ከአበባው ጋር ምንም ትውውቅ የሌለውን […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 046″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ ተማሪዎችን ብቻ ሳይሆን ፕሮፌሰሮችንም በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው እርስ በርስ ሲነጋገሩ ማየት የተለመደ ነው። ይህ ዘና ያለ ውይይታቸው ወፎችም እንኳን ሳይቀሩ እንዲቀላቀሉ የሚጋብዝ ይመስላል። ፕሮፌሰሮቹ በጣም ስራ እንደሚበዛባቸው ባውቅም […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 045″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል