የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች መጀመር

የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች መጀመር

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጠውየነበሩ የMNGD ፕሮጀክት የአጭር ጊዜ የሥልጠና መርሃ ግብሮች ቀጥለዋል።

በዚህ ዓመት ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ፤ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት እና ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለት በድምሩ 10 ተሳታፊዎች በጃፓን ኪዮቶ፣ ኦሳካ እና ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲዎች ለ14 ቀናት ስልጠና ወስደዋል።

በስልጠው የሚሳተፈው ቡድን አርብ ታኅሣሥ 2፣ 2022 ኪዮቶ ሲደርሰ ቀዝቀዛ የአየር ሁኔታ ነበር የተቀበላቸው እዚያው ኪዮቶ የሚገኘውን የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲን የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከልን ከጎበኙ በኋላ የምህንድስ ድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት ወደሚገኝበት የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ካትሱራ ካምፓስ አምርተዋል።

በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ዋና በር ፊት ለፊት
በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሰዓት ማማ ፊት ለፊት