6ኛው የዕድሜ ልክ ሳይንሶች የምርምር ሴሚናር የMNGD የምርምር ሴሚናር ”Challenges and Prospects of Contemporary Paratransit: Mobility, Daily Survival, and Urban Politics in Asia and Africa” በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡
ሴሚነሩ የተካሄደበት ቀንና ሰዓት
ህዳር 19፣ 2022፣ (ከ9፡00-11፡35 JST/KST(ጃፓን እና ኮሪያ አቆጣጠር)፣
ህዳር 19፣ 2022፣ (ከ8፡00-10፡35 ፒኤችቲ (ፊሊፒንስ አቆጣጠር)
ህዳር 18፣ 2022፣ 19፡00-21፡35 EST (የምስራቃዊ መደበኛ ሰዓት አቆጣጠር)
ሴሚናሩ የተካሄደው በበየመረብ ሲሆን ቋንቋው ደግሞ እንግሊዝኛ ነበር፡፡