ይህ የመጀመሪያ ወደ ውጭ አገር ጉዞዬ በመሆኑ ብዙ ነገር ያስደንቀኝ ነበር፡፡ በጃፓንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት ያለማቋረጥ ይገርመኝ ነበር። በመንገድ ላይ ስጓዝ የማገኛቸውን ሰዎች ብዙ ጊዜ “ጤና ይስጥልኝ! ሰላም! ሰላም ነው? ማለት የአገሩ ባህል ስለሆነ ግድ ነበር፡፡ መኪና ማሽከርከሩ ደግሞ ከጃፓን በተለየ መንገድ በግራ በኩል ነው፤በጃፓን ወደ ቀኝ መታጠፍ አልወድም […]
MNGD: Addis Ababa
3 posts
ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
መልካም አዲስ ዓመት! የጊዜ ማሽን አላዘጋጀሁም… የምሬን ነው ። በጎርጎሮሳዊያን አቆጣጠር መስከረም 11 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ መስከረም 1 የ2015 አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን እንቁጣጣሽ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ አዲስ አበባ ከተማ የአዲስ አመት መባቻ ምልክት በሆነችው የአደይ አበባ ደምቃለች አሸብርቃለች። የአደይ አበባ ኃይል ከዚህ ቀደም ከአበባው ጋር ምንም ትውውቅ የሌለውን […]