የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 2ኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ የኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በጎበኘንበት ወቅት ወደ ላብራቶሪው ገና እንደገባን ነጭ ጋዋን የለበሰው የቤተ,ሙከራ ቴክኒሻን ገና እንዳየኝ “አንተ ጃፓናዊ ነህ!” ነበር ያለኝ፡፡ከዚያም ብዙ የቤተ-ሙከራ መሳሪያዎች ወዳሉበት እና ንጹህ ወደሆነው የXRD ክፍል እያመራንና የማስታወሻ ደብተሩን እያገላበጠ “እነዚህ […]
Yearly Archives: 2022
አውደ ጥናቱሰኔ 29፣ 2022 በበየነ መረብ የተካሄደ ሲሆን፤ ይህ ወቅት ደግሞ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የግንባታ ጥራትና ቴክኖሎጂ የልህቀት ማዕከል እና ሲቪልና የአርክቴክቸር ምህንድስና ኮሌጅ ወርሃዊ ሴሚናር የሚካሄድበት ግዜነበር። በአውደ ጥናቱ በሚያዛኪ ፣ በኤሂሜ እና በዮቶ ዩኒቨርሲቲዎች የሶስተኛ ዲግሪያቸውን እየተከታተሉ ያሉ ተማሪዎች የምርምር ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። የጥናቱ አቅራቢዎች ፤- ዕጩ ዶ/ር […]
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 1 ከተመራማሪ ማትሱኩማ እና አቶ ወንዲሙ ጋር በመሆን የሙከራ ጥንቅር ለመቀላቀል እና ትንታኔለመስጠት የሚረዳንን የኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና ስካኒንግ ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ለመጠየቅ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ነበር። የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችውና ከአዲስ አበባ ባስተ ደቡብ ምስራቅ […]
የእንጀራ ሊጥ አረፋዎች እና ጋጋሪዎቹ/አርቲስቶቹ/ እንጀራ የኢትዮጵያ ዋና ምግብ ነው። እንጀራ ለመጋገር በማቡካት ሂደት የሚፈጠሩት አረፋዎች ታዲያ የጥሩ ኢንጀራ ምልክተ ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ይህንን የዝግጅት ሂደት ጥበብ ነው ብዬ የማስበው እኔ ብቻ ነኝን? *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካፌቴሪያ በጋራ “ዕውቀት” የመፍጠሪያ ቦታ። ይህ የ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካፊቴሪያ ነው። በዚህ ካፊቴሪያ የተማሪዎቹ ተወዳጅ ምግቦች እንጃራናወጥ፣ የባቄላ ፉል እና የፍራፍሬ ጭማቂ ናቸው። የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንት እንኳን ሳይቀሩ ለምሳ ወደእዚህ ካፍቴሪያ እንደሚመጡ ተነግሮኛል። እውነተኛው “ዕውቀት” ከእንደዚህ አይነት ቦታ እንደሚመነጭ ምንም ጥርጥር ያለውም፡፡ ለመሆኑ […]
ለ XRD እና SEM ናሙና ዝግጅት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ.) የሙከራ ስራዎችን በኃላፊነት የሚመሩት አቶ ወንዲሙ ለኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና ለስካኒንግ ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ቅንጅት ትንተና የሚረዱ የጥቁር አፈር ናሙናዎችን በማዘጋጀት ላይ ። ናሙናው የተዘጋጀው አካባቢው ከሚገኙ የእፅዋት የዱቄት እና ከጥቁር መረሬ አፈር ድብልቅ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ […]
የጠዋት ግርግር በአዲስ አበባ Oscar Wilde “ሕይወት ውስብስብ አይደለችም። እኛ ግን ውስብስብ ነን“ እንዳለው፤በመላው ዓለም, ጠዋት በእርግጥ በጣም ቀላል ሊሆን ይችላል ይሁን እንጂ የተላያየ አስተሳሰብና ስሜት ያለቸው ሰዎች በአፍሪካ ከተሞች መንቀሳቀስ የጀመሩበት በዚህ ወቅት/በጠዋት /መሆኑ ደግሞ እውነት ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ቡና የግንኙነት /የተግባቦት/ እንቅፋቶችን ይሰብራል Earl Wilson “ሳይንስ ከቡና ዕረፍት የተሻለ የቢሮ /የስራ የተግባቦት/ ሥርዓትን ላይመጣ ይችላል” ብሎ እንተናገረው ምርጡ የኢትዮጵያ ቡናም ለመጠጥ ብቻ አይደለም፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው የጥቁር መረሬ አፈር በኮቪድ-19 ተጽዕኖ ምክንያት ከነበረው የጉዞ እገዳ በኃላ ይህ የምርምር ጉዞ ለእኔ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዬ ሲሆን፤ ለረጅም ጊዜ ለማየት ሳስብ የነበረው ጥቁር መረሬ አፈርን ለመጀመሪያ ጊዜ ቦታው ተገኝቼ ሳያው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
በደንብ የተደራጀው የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. ቤተ-ሙካራ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ያለው ቤተ ሙካራ በጥሩ ሁኔታ የተየዘና እና ሁል ጊዜም ለስራ ዝግጁ የሆነ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ክፍል 2 ―በግል ድርጅት የተካሄደ የጂኦቴክኒክ ሙከራ ከጎንድዋና ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ወርክሾፕ አጠገብ ለሙከራ ስራችን የተመቻቸ ቦታ መኖሩነረ ጎብኝተናል። እንደሚታወቀው በጂኦቴክኒክ የሙከራ ስራ የሚሳተፉት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ባለመሆናቸው ስራውን አብሮ የሚሰራ ተቋም በማፈላለግ ሂደት አቶ ወንዲሙ ይህንን ከጎንድዋና ኢንጂነሪንግ ተቋም ከሚመራው ሰው ጋር ብዙ ሀሳቦችን ተለዋውጠዋል፤በዚህም […]
ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ክፍል 1 ―የ CBR ቅርጽ በእደ ጥበብ ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረባ እንዲሁም የፕሮጄክቱን የሙከራ ስራዎች ከሚቆጣጠሩት ከአቶ ወንዲሙ ጋር በመሆን በአፈር ስር ያሉትን እና የመንገድ ላይ ቁሳቁሶች ጥንካሬን ለመገምገም ለምንጠቀምበት የጂኦቴክኒካል ሙከራ / CBR ሙከራ/ የሚያስፈልጉትን የCBR መያዣ ቅርጽ ለማግኘት ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ […]