fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 032″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年6月8日 ግንቦት 20፣ 2022፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ/አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ/ (ፎቶ በሃጊዋራ) በደንብ የተደራጀው የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. ቤተ-ሙካራ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ያለው ቤተ ሙካራ በጥሩ ሁኔታ የተየዘና እና ሁል ጊዜም ለስራ ዝግጁ የሆነ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2018年9月6日 የባለድርሻ አካላት ቃለ ጉባኤ ፈረሙ በሴምተበር 26/01/2011 በተደረገው የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላት ሰብሰባ ቃለ ጉባኤው ተፈርሟል፡፡ የመንገድ ፕሮጀክት በጋር የተመሰረተው በJICA እና JST ሲሆን ይህም የጃፓን የልማት ድጋፍ […]
Published 2022年1月5日 በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)
Published 2022年12月15日 ለአጭር ጊዜ ስልጠና: ወደ ሚያዛኪ የተደረገ ጉብኝት የሥልጠና ተሳታፊዎች ቡድን ከሚስተር ሃጊዋራ ጋር ሐሙስ ታኅሣሥ 8 ቀን ከኢታሚ አየር ማረፊያ ወደ ሚያዛኪ ሲመጡ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የMNGD ፕሮጀክት አባል የሆኑት […]
Published 2022年9月21日 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 የተካሄደ ሲሆን የMNGD ፕሮጀክት አባላት ጥናታቸውን […]