ዶ/ር ፉኩባያሺ እና ዶ/ር ካሜይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ዶ/ር ሳዋሙራ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ገብተዋል። በህዳር ወር ለአጭር ጊዜ ስልጠና ጃፓንን ከጎበኙት ከዶ/ር ፍፁም፣ ዶ/ር ኤልያስ፣ ዶ/ር ግርማ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት እራት የበሉ ሲሆን ጥሩ የአብሮነት ጊዜም […]
MNGD: Ethiopian Food Delicious!
ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ወደ አዳማ በምደረገው ጉዞ ያለው ደስታ ወደ አዳማ ስንጓዝ በአካባቢው የሚዘጋጀውን ምግብ ለመብላት በጣም እንጓጓለን። ብዙውን ጊዜ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ስንመለስ በከተማው ከሚገኝ አንድ ሬስቶራንት ቅቅል ለመብላት መቆማችን የተለመደ ነበር። ቅቅሉ በቱሪም የተቀመመ ጥሩ ሾርባ ያለው ቆንጆ የበሬ ሥጋ ነው። ከዚህ ጥሩ ምሳ በኋላ ሲኒ ጫፍ ላይ የፈሰሰው […]
ቡና የግንኙነት /የተግባቦት/ እንቅፋቶችን ይሰብራል Earl Wilson “ሳይንስ ከቡና ዕረፍት የተሻለ የቢሮ /የስራ የተግባቦት/ ሥርዓትን ላይመጣ ይችላል” ብሎ እንተናገረው ምርጡ የኢትዮጵያ ቡናም ለመጠጥ ብቻ አይደለም፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡