የእንጀራ ሊጥ አረፋዎች እና ጋጋሪዎቹ/አርቲስቶቹ/
እንጀራ የኢትዮጵያ ዋና ምግብ ነው። እንጀራ ለመጋገር በማቡካት ሂደት የሚፈጠሩት አረፋዎች ታዲያ የጥሩ ኢንጀራ ምልክተ ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ይህንን የዝግጅት ሂደት ጥበብ ነው ብዬ የማስበው እኔ ብቻ ነኝን?