የፍጥነት መንገድ እዚያ መገኘት ማለት ምን ማለት ነው? ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስንጓዝ ይህንን የፍጥነት መንገድን እንጠቀማለን። በፍጥነት መንገዱ ስናልፍ የሚታዩት አረንጓዴ ምልክቶች በጃፓን ያሉትን ያስታውሰኛል፡፡ በኢትዮጵያ መልክአ ምድር ላይ የሚገኛው ይህ የፍጥነት መንገድ ሶስት የአስፋልት መስመሮች ተዘርግተውበታል። በአውራ መንገዱ/በፍጥነት መንገዱ/ አካፈይ በመካከለኛው ክፍል […]
MNGD: Adama
ወደ አዳማ በምደረገው ጉዞ ያለው ደስታ ወደ አዳማ ስንጓዝ በአካባቢው የሚዘጋጀውን ምግብ ለመብላት በጣም እንጓጓለን። ብዙውን ጊዜ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ስንመለስ በከተማው ከሚገኝ አንድ ሬስቶራንት ቅቅል ለመብላት መቆማችን የተለመደ ነበር። ቅቅሉ በቱሪም የተቀመመ ጥሩ ሾርባ ያለው ቆንጆ የበሬ ሥጋ ነው። ከዚህ ጥሩ ምሳ በኋላ ሲኒ ጫፍ ላይ የፈሰሰው […]
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 3 ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ያቀናነው የናሙና ቅንብር ትንታኔ የሚሰራልን የኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ለመጠየቅ ነበር፡፡ ወደ ቤተ-ሙከራው ስናቀና ቀጠን ረዘም ያለና በነጭጋዋኑ ተውቦ የተመልካችን ቀልብ ከሩቅ የሚስበው የላብራቶሪው ረዳት፣ በቅልጥፍና በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ የSEM ናሙናዎችን አዘጋጀልን። የላብራቶሪው ረዳቱ ቁመናው ብቻ አልነበረም የሚያማርከው […]
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 2ኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ የኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በጎበኘንበት ወቅት ወደ ላብራቶሪው ገና እንደገባን ነጭ ጋዋን የለበሰው የቤተ,ሙከራ ቴክኒሻን ገና እንዳየኝ “አንተ ጃፓናዊ ነህ!” ነበር ያለኝ፡፡ከዚያም ብዙ የቤተ-ሙከራ መሳሪያዎች ወዳሉበት እና ንጹህ ወደሆነው የXRD ክፍል እያመራንና የማስታወሻ ደብተሩን እያገላበጠ “እነዚህ […]
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 1 ከተመራማሪ ማትሱኩማ እና አቶ ወንዲሙ ጋር በመሆን የሙከራ ጥንቅር ለመቀላቀል እና ትንታኔለመስጠት የሚረዳንን የኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና ስካኒንግ ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ለመጠየቅ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ነበር። የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችውና ከአዲስ አበባ ባስተ ደቡብ ምስራቅ […]