የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 030″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 20፣ 2022 ጎንድዋና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ (ፎቶ በሃጊዋራ)

ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ክፍል 1
 ―የ CBR ቅርጽ በእደ ጥበብ ባለሙያዎች

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረባ እንዲሁም የፕሮጄክቱን የሙከራ ስራዎች ከሚቆጣጠሩት ከአቶ ወንዲሙ ጋር በመሆን በአፈር ስር ያሉትን እና የመንገድ ላይ ቁሳቁሶች ጥንካሬን ለመገምገም ለምንጠቀምበት የጂኦቴክኒካል ሙከራ / CBR ሙከራ/ የሚያስፈልጉትን የCBR መያዣ ቅርጽ ለማግኘት ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርን እንዲሁም የመስሪያ ቦታቸውን /workshops/ጎብኝተናል፡፡ የዕደ ጥበብ ሰሪዎቹን የሰውነት አቋም ሳይ በጃፓን ካሉ የእጅ ባለሞያዎች ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ተሰማኝ። የመስሪያ ቦታውን /ወርክሾፑን/ የሞላው የዘይት ሽታም ምቾት እንዲሰማኝ አድርጎኝ ነበር።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡