የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 036″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 23፣ 2022፣  በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ላቦራቶሪ. (ፎቶ በሃጊዋራ)

ለ XRD እና SEM ናሙና ዝግጅት

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ.) የሙከራ ስራዎችን በኃላፊነት የሚመሩት አቶ ወንዲሙ ለኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና ለስካኒንግ ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ቅንጅት ትንተና የሚረዱ የጥቁር አፈር ናሙናዎችን በማዘጋጀት ላይ ። ናሙናው የተዘጋጀው አካባቢው ከሚገኙ የእፅዋት የዱቄት እና ከጥቁር መረሬ አፈር ድብልቅ ነው፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡