ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […]
Yearly Archives: 2022
በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት የዶክትሬት ተማሪ የሆነው ካሳሁን የማነ ሴሚናር ያቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ማሞ ሄቦ ደግሞ ተጋባዥ እንግዳ በመሆን ትንታኔ አቅረበዋል፡፡ የMNGD የምርምር ሴሚናር/3ኛው የዕድሜ ልክ ሳይንስቶች ምርምር ሴሚናር በመስከረም 16/2022 (ከጃፓን ሰዓት አቆጣጠር ከ14፡00 ~ 16፡30) ተካሂዷል፡፡ በኤዥያ እና በአፍሪካ አካባቢ ጥናቶች ድህረ-ምረቃ ትምህርት […]
መልካም አዲስ ዓመት! የጊዜ ማሽን አላዘጋጀሁም… የምሬን ነው ። በጎርጎሮሳዊያን አቆጣጠር መስከረም 11 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ መስከረም 1 የ2015 አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን እንቁጣጣሽ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ አዲስ አበባ ከተማ የአዲስ አመት መባቻ ምልክት በሆነችው የአደይ አበባ ደምቃለች አሸብርቃለች። የአደይ አበባ ኃይል ከዚህ ቀደም ከአበባው ጋር ምንም ትውውቅ የሌለውን […]
4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እ.አ.አ.መስከረም 1 ቀን 2022 በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ይህ ስብሰባ እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ስብሰባ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጀመሪያ አመት የተካሄደ የመጀመሪያው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባም/JCC/ ነበር። በስብሰባው ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ መምጣት ያልቻሉ የጃፓን ተሳተፊዎችን እንዲሁም የኢትዮጵያ አቻዎቻችው በስብሰባው እንዲሳታፉ የበየነመረብ ቴክኖሎጂን /zoom meeting/ […]
ከ2020 ጀምሮ የMNGD ፕሮጀክት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ የተነሳ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የአየር ሁኔታ ትንበያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያዎች ተተክለው አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸው። በዝህ የአየር ሁኔታ ትንቢያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያ አማካይነት የአዲስ አበባን (የሙቀት መጠን፣የዝናብ ሁኔታን፣የፀሃይ ፣የንፋስ ፍጥነት ወዘተ) ማወቅ እንችላለን። →★
4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ መስከረም 1/2022 ቀን (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ9፡30 – 15፡30 /በጃፓን ሰዓት አቆጣጠር ከ15፡30 – 21፡30) ተካሂዷል፡፡ የስብሰባው የተካሄደው አዲስ አበባ በሚገኘዉ ሳፋየር ሆቴል እና በበየነመረብ ነበር፡፡
MNGD የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት እ.ኤ.አ ሰኔ 28/2022 በበየነ መረብ ተካሄዷል፡ በዕለቱ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ በኤሂሜ ዩኒቨርሲቲ እና በዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ/ የዶክትሬት/ ዲግሪያቸውን የሚማሩ ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ ጥናታቸውን ካቀረቡ በኋላ በአ.አ.ሰ.ቴ.ዩ ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ ከተሰበሰቡ ታዳሚዎች እና በበየነመረብ ስከታተሉ ከነበሩ ታዳሚዎች ጋር ውይይት ተደረጓል።
የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ ተማሪዎችን ብቻ ሳይሆን ፕሮፌሰሮችንም በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው እርስ በርስ ሲነጋገሩ ማየት የተለመደ ነው። ይህ ዘና ያለ ውይይታቸው ወፎችም እንኳን ሳይቀሩ እንዲቀላቀሉ የሚጋብዝ ይመስላል። ፕሮፌሰሮቹ በጣም ስራ እንደሚበዛባቸው ባውቅም […]
በኢትዮጵያ የሚገኘውን የጃፓን ኤምባሲን ጉብኝተናል በኮቪድ-19 ወቅት የነበረውን የፕሮጀክቱን የስራ ሂደት ሪፖርት እና የፕሮጀክቱን ቀጣይ እቅድ ለማሰወቅ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የተከበረውን የጃፓን ኤምባሲ ጎብኝተን ነበር፡፡በጉብኝታችን ወቅትም እ.ኤ.አ. በ 2021 የተከናወነውን ሁለቱንም ZAIRAICHI 5 እና MNGD ልዩ እትም 03 እንድሁም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ የመስክ ሥራ በኢትዮጵያ ማከናወናችንን ሪፖርት አድረገናል፡፡ ለደህንነት […]
የፍጥነት መንገድ እዚያ መገኘት ማለት ምን ማለት ነው? ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስንጓዝ ይህንን የፍጥነት መንገድን እንጠቀማለን። በፍጥነት መንገዱ ስናልፍ የሚታዩት አረንጓዴ ምልክቶች በጃፓን ያሉትን ያስታውሰኛል፡፡ በኢትዮጵያ መልክአ ምድር ላይ የሚገኛው ይህ የፍጥነት መንገድ ሶስት የአስፋልት መስመሮች ተዘርግተውበታል። በአውራ መንገዱ/በፍጥነት መንገዱ/ አካፈይ በመካከለኛው ክፍል […]
ወደ አዳማ በምደረገው ጉዞ ያለው ደስታ ወደ አዳማ ስንጓዝ በአካባቢው የሚዘጋጀውን ምግብ ለመብላት በጣም እንጓጓለን። ብዙውን ጊዜ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ስንመለስ በከተማው ከሚገኝ አንድ ሬስቶራንት ቅቅል ለመብላት መቆማችን የተለመደ ነበር። ቅቅሉ በቱሪም የተቀመመ ጥሩ ሾርባ ያለው ቆንጆ የበሬ ሥጋ ነው። ከዚህ ጥሩ ምሳ በኋላ ሲኒ ጫፍ ላይ የፈሰሰው […]
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 3 ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ያቀናነው የናሙና ቅንብር ትንታኔ የሚሰራልን የኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ለመጠየቅ ነበር፡፡ ወደ ቤተ-ሙከራው ስናቀና ቀጠን ረዘም ያለና በነጭጋዋኑ ተውቦ የተመልካችን ቀልብ ከሩቅ የሚስበው የላብራቶሪው ረዳት፣ በቅልጥፍና በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ የSEM ናሙናዎችን አዘጋጀልን። የላብራቶሪው ረዳቱ ቁመናው ብቻ አልነበረም የሚያማርከው […]