የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 033″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 20፣ 2022፣ አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ( ፎቶ በሃጊዋራ)

ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው የጥቁር መረሬ አፈር

በኮቪድ-19 ተጽዕኖ ምክንያት ከነበረው የጉዞ እገዳ በኃላ ይህ የምርምር ጉዞ ለእኔ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዬ ሲሆን፤ ለረጅም ጊዜ ለማየት ሳስብ የነበረው ጥቁር መረሬ አፈርን ለመጀመሪያ ጊዜ ቦታው ተገኝቼ ሳያው፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡