ጎንደዋና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ክፍል 2
―በግል ድርጅት የተካሄደ የጂኦቴክኒክ ሙከራ
ከጎንድዋና ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ወርክሾፕ አጠገብ ለሙከራ ስራችን የተመቻቸ ቦታ መኖሩነረ ጎብኝተናል። እንደሚታወቀው በጂኦቴክኒክ የሙከራ ስራ የሚሳተፉት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ባለመሆናቸው ስራውን አብሮ የሚሰራ ተቋም በማፈላለግ ሂደት አቶ ወንዲሙ ይህንን ከጎንድዋና ኢንጂነሪንግ ተቋም ከሚመራው ሰው ጋር ብዙ ሀሳቦችን ተለዋውጠዋል፤በዚህም ሁለቱም ለመንገድ ተመሳሳይ አመለካከት እንዳለቸው ለማወቅ ተችሏል።