የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 034″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 21፣ 2022፣ ካፌ በአዲስ አበባ ( ፎቶ በሃጊዋራ)

ቡና የግንኙነት /የተግባቦት/ እንቅፋቶችን ይሰብራል

 Earl Wilson “ሳይንስ ከቡና ዕረፍት የተሻለ የቢሮ /የስራ የተግባቦት/ ሥርዓትን ላይመጣ ይችላል” ብሎ እንተናገረው ምርጡ የኢትዮጵያ ቡናም ለመጠጥ ብቻ አይደለም፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡