የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 040″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 24፣ 2022፣ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  ፎቶ በሃጊዋራ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 2
ኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ

የኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በጎበኘንበት ወቅት ወደ ላብራቶሪው ገና እንደገባን ነጭ ጋዋን የለበሰው የቤተ,ሙከራ ቴክኒሻን ገና እንዳየኝ  “አንተ ጃፓናዊ ነህ!” ነበር ያለኝ፡፡ከዚያም ብዙ የቤተ-ሙከራ መሳሪያዎች ወዳሉበት እና ንጹህ ወደሆነው የXRD ክፍል እያመራንና የማስታወሻ ደብተሩን እያገላበጠ “እነዚህ መሳሪያዎች የጃፓን ስሪቶች ናቸው” እያለ  ያብራራልን ነበር፡፡ለነገሩ ሁሉም የተመረቱት በጃፓን ኪዮቶ በሚገኘው በሺማድዙ ኮርፖሬሽን ነበር።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡