የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 043″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ግንቦት 24፣ 2022  የአዲስ አበባ -አዳማ  ፍጥነት መንገድ (ፎቶ በሃጊዋራ)

የፍጥነት መንገድ እዚያ መገኘት ማለት ምን ማለት ነው?

ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስንጓዝ ይህንን የፍጥነት መንገድን እንጠቀማለን። በፍጥነት መንገዱ ስናልፍ የሚታዩት አረንጓዴ ምልክቶች በጃፓን ያሉትን ያስታውሰኛል፡፡ በኢትዮጵያ መልክአ ምድር ላይ የሚገኛው ይህ የፍጥነት መንገድ ሶስት የአስፋልት መስመሮች ተዘርግተውበታል። በአውራ መንገዱ/በፍጥነት መንገዱ/ አካፈይ በመካከለኛው ክፍል የሚያምሩ ደማቅ አበቦች ይታየሉ፡፡. ፕሮጀክታችን ኢላማ አድርጎ እያሰራ ያለው መንገድ እንደዝህ  የፍጥነት መንገድ አይነት ትልቅ መንገድ ባይሆንም የፍጥነት መንገዱ የእንቅስቃሴን አስፈላጊነት በጥልቀት እንዳስብ አድርጎኛል።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡