የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 045″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ሰኔ 3፣ 2022 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ፎቶ በሃጊዋራ)

የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ

በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ ተማሪዎችን ብቻ ሳይሆን ፕሮፌሰሮችንም በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው እርስ በርስ ሲነጋገሩ ማየት የተለመደ ነው። ይህ ዘና ያለ ውይይታቸው ወፎችም እንኳን ሳይቀሩ እንዲቀላቀሉ የሚጋብዝ ይመስላል። ፕሮፌሰሮቹ በጣም ስራ እንደሚበዛባቸው ባውቅም በሥራ የተጠመዱበት መንገድ  ግን በመምህራን ስብሰባዎች ከተጠመዱ የጃፓን ፕሮፌሰሮች በጥራት የተለየ እንደሚሆን ይሰማኝ ነበር።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡