በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሚደረገው የሙሉ የአሽከርካሪነት ሙከራ የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎንለጎን መንገድ እንድሻሻል የአካባቢው ነዋሪዎች በጠየቁት መሰረት ዶ/ር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ዶ/ር ካኔኮ እና ዶ/ር ሺጌታ ከኪዮቶ የ2.7 ኪሎ ሜትር መንገድ ላይ የዳሰሰ ጥናት አካሂደዋል። የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ዳሰሰው ጥናቱ አስፈላጊውን ድልድዮችን እና ፍሳሽ ማስወገጃን ያከተተና ከአካባቢው ቀያሾች እና ዲዛይነሮች ጋር […]
MNGD: Road in Ethiopia
እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ መጠን ያለው የመንገድ ማሻሻያ ስልጠና አውደ ጥናት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል፡፡ በስልጠናው አውደ ጥናት ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የመጡት ዶ/ር ፉኩባያሺ “Spot improvement of low-volume roads using Do-nou method.” በሚል ርዕስ ለስላጠናው ተሳታፊዎች ገለጻ አቅርበዋል። በአውደ ጥናቱ ላይ የደቡብ ኦሞ ዞን ጽህፈት ቤት እና የደቡብ ኦሞ የኢትዮጵያ መንገድ […]
በታህሳስ 2019 በፕሮጀክቱ በተሰራ መንገድ ላይ ያጋጠመን የመንገድ ብልሸት እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 የአካባቢው ሰዎችን በማሰተፍ መጠነኛ ጥገና በማድረግ የመንገድ ማሻሻያ ስራ ተካሂዷል፡፡ በዚህ የፕሮጀክት ሂደት የምርምር ቡድኑ የሚገጥሟቸውን የተለያዩ ሁኔታዎችን እያስታዋሉና እየተመረመሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም አሳታፊ የግንባታ ዘዴዎችን ለማፈላለግ ተጠቅመውበታል። ከዚህ በተጨማሪ ይህ የመንገድ ጥገና ማሳያ መንግስት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና አካባቢው […]
የአካባቢው ሰራተኞች በስራ ላይ በዘርፉ ንቁ ሚና የሚጫወቱ የአከባቢው ሰራተኞች ባይገኙ ፕሮጀክቱ ወደፊት ሊራመድ አይችልም ነበር። ፎቶው ላይ እንደሚታየው የተሽከርካሪ ስራ አስኪያጅ እና ሹፌር የሆኑት አቶ ዳርዊት ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የቆሸሸውን የፕሮጀክቱን መኪና እያጸዳ ነው። አቶ ዳዊት ቀጠን ያለ ግን እንደ ፕሮፌሽናል አትሌት ጠንካራ ሰውነት ያለው ብርቅዬ ሰው ነው። […]
የፍጥነት መንገድ እዚያ መገኘት ማለት ምን ማለት ነው? ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስንጓዝ ይህንን የፍጥነት መንገድን እንጠቀማለን። በፍጥነት መንገዱ ስናልፍ የሚታዩት አረንጓዴ ምልክቶች በጃፓን ያሉትን ያስታውሰኛል፡፡ በኢትዮጵያ መልክአ ምድር ላይ የሚገኛው ይህ የፍጥነት መንገድ ሶስት የአስፋልት መስመሮች ተዘርግተውበታል። በአውራ መንገዱ/በፍጥነት መንገዱ/ አካፈይ በመካከለኛው ክፍል […]
【የመስክ ሪፖርት 002】 በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የኦሮሞ ህዝቦች “የኢሬቻ በአል አከባበር ስነ ስርአት፡፡” ከባድ የትራፊክ መጨናነቅ የነበረ ሲሆን መንገዶችን በመዘጋታቸው እና ለደህንነት/ጥንቃቄ ሲባል በኬላዎች ላይ ፍተሻዎች ይደረጉም ነበር፡፡ እኛም በተሸከርካሪያችን መስኮት ወደ ውጭ ስንመለከት አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች […]