የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 044″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

ሰኔ 1፣ 2022 በአዲስ አበባ የሆቴል ክፍል (ፎቶ በሃጊዋራ)

በኢትዮጵያ የሚገኘውን የጃፓን ኤምባሲን ጉብኝተናል

በኮቪድ-19 ወቅት የነበረውን የፕሮጀክቱን የስራ ሂደት ሪፖርት እና የፕሮጀክቱን ቀጣይ እቅድ ለማሰወቅ  በኢትዮጵያ የሚገኘውን የተከበረውን የጃፓን ኤምባሲ ጎብኝተን ነበር፡፡በጉብኝታችን ወቅትም እ.ኤ.አ. በ 2021 የተከናወነውን ሁለቱንም ZAIRAICHI 5 እና MNGD ልዩ እትም 03 እንድሁም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ የመስክ ሥራ በኢትዮጵያ ማከናወናችንን ሪፖርት አድረገናል፡፡ ለደህንነት ሲባል ፎቶዎቹን ማሳየት ባይቻልም እጅግ ውብና ግርማ ሞገስ የተላበሰውን የኤምባሲው ቅጥር ጊቢ ትንፋሼን ቀጥ አድርጎት ነበር።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡