የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ (JCC) ስብሰባ

4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ መስከረም 1/2022 ቀን (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ9፡30 – 15፡30 /በጃፓን ሰዓት አቆጣጠር ከ15፡30 – 21፡30) ተካሂዷል፡፡

የስብሰባው የተካሄደው አዲስ አበባ በሚገኘዉ ሳፋየር ሆቴል እና በበየነመረብ ነበር፡፡