የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

መለስተኛ መረጃ ጣቢያ

ከ2020 ጀምሮ የMNGD ፕሮጀክት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ የተነሳ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ  የአየር ሁኔታ ትንበያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያዎች ተተክለው አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸው። በዝህ የአየር ሁኔታ ትንቢያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያ አማካይነት የአዲስ አበባን (የሙቀት መጠን፣የዝናብ ሁኔታን፣የፀሃይ ፣የንፋስ ፍጥነት ወዘተ) ማወቅ እንችላለን። →