Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
  • Search
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • Search
  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

【የመስክ ሪፖርት 006】 ከአዲስ አበባ ወደ ጂንካ ከሚወስዱት መንገዶች አንዱ መንገድ ላይ ከእኛ የፕሮጀክት ሳይቶች አንዱ የሚገኘው አርባምንጭ ውስጥ ነው፡፡ ይህ የአርባምንጭ ከተማ ትልቅ ሃይቅ ሲሆን በዝናባማ ወቅት መስኩ በሙሉ በአረንጓዴ እጽዋት የተሞላ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 006” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年7月13日

【የመስክ ሪፖርት 005】 በዶርዜ ህዝብ እንዲህ አይነቱ ባህላዊ ምግብ ካሉት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን “ቆጮ” ተብሎ የሚጠራውም  ነው፡፡ ከእንሰት ስታርች የሚዘጋጅ ወፈር ያለ ዳቦ/ቂጣ ነው፡፡ እኔም በማርና በቆጭቆጫ ቀምሼዋለሁ/በልቼዋለሁ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 005” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年7月6日

【የመስክ ሪፖርት 004】 የውሰት መንደር አጠቃላይ እይታ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 004” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年6月25日

【የመስክ ሪፖርት 003】 የኢትዮጵያን አዲስ አመት በአል አከባበር የሚያበስር አደይ አበባ፡፡ ይህም አበባ “አዴይ አበባ” ተብሎ ይጠራል *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 003” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年6月8日

【የመስክ ሪፖርት 002】                           በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የኦሮሞ ህዝቦች “የኢሬቻ በአል አከባበር ስነ ስርአት፡፡” ከባድ የትራፊክ መጨናነቅ የነበረ ሲሆን መንገዶችን በመዘጋታቸው እና ለደህንነት/ጥንቃቄ ሲባል በኬላዎች ላይ ፍተሻዎች ይደረጉም ነበር፡፡ እኛም በተሸከርካሪያችን መስኮት ወደ ውጭ ስንመለከት አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 002” እንዲለጠፍ ተደርጓል

  • festival
  • Road in Ethiopia
Published 2020年6月1日

ጂንካ ዩኒቨርስቲ ከፕሮጀክቱ አስፈጻሚዎች አንዱ በመሆኑ በጋራ በመሆን ስለሚሰራው የምርምር ፕሮጀክት አስተዋውቆ ነበር፡፡የእድገት አጋሮች ጥምረት የጃፓን ኩባንያ ሲሆን ከጂንካ ዩኒቨርስቲ ጋር በገባው ስምምነት የጋራ የምርምር ፕሮጀክትን በማቋቋም ማጎልበት እና የመንገድ ፕሮጀክት የምርምር ተግባራትን በጥልቀት ለማስረጽ ነበር፡፡ የጋራ ምርምር ስራው በትምህርት/አካዳሚ/ኢንዱስትሪ/መንግስት የጋራ ትብብርን ለማስረጽ የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት የሚጠበቅበት ሲሆን የመንገድ ፕሮጀክትን […]

news

በጂንካ ዩኒቨርስቲ እና የጥናት ፕሮጀክቱ የእድገት አጋሮች ጥምረት ኩባንያ

Published 2020年5月11日

【የመስክ ሪፖርት 001】 ፈረስ አንዱ የመጓጓዣ ዘዴ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 001” እንዲለጠፍ ተደርጓል

  • Horse
  • Road in Ethiopia
Published 2020年5月1日

ፕሮጀክቱ በደቡብ ኦሞ ዞን የመንገድ ጥገና/ክብካቤ የሰርቶ ማሳያ ስራ በመንደር “B” ነዋሪዎች በሁለት ሳምንታት ከህዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም ተተግብሯል፡፡ በፕሮጀክቱ ውስጥ የተጠቃለሉት የሰርቶ ማሳያ ክፍል 3 ለመንገድ ጥገና/ክብካቤ እና ለዚህ ተግባር በመጀመሪያው ሙከራ የመንገድ ግንባታ/ኮንስትራክሽን ልኬት የኦፕሬሽን/የስራ እንቅስቃሴ ሞዴል አቋቁሟል፡፡ የዚህ የሙከራ ተግባር አላማ የአካባቢውን ሁኔታ ለመገንዘብ በተለይም በመንገድ […]

news

የመንገድ ጥገና/ክብካቤ ሰርቶ ማሳያ

Published 2020年4月23日

የኢዥያ-ጃፓን የትብብር ስብሰባ በባለድርሻና አጥኝዎች ኤዥያ ሀገራት የአካባቢ ችግርን ለመቀነስ 2ኛ የአካባቢ ችግር ለመቀነስ የዘርፈ ብዙ ትምህርት ጥናትና ትግበራ በ2/04/2011 በሂልተን ናይፒያደው፣ በማያንማር ስብሰባ ተካሄዶል፡፡ ፕሮፌሰር ሂዳኪ ያሱሀራ(የሳይንስና ምህንድስና ድህረ ምረቃ ት/ቤት፣ ኢሄም ዩንቨርሲቲ) ስለ አለም አቀፍ ዕድገት ድህረ ትስስር መፍጠርና የመንገድ ፕሮጀክት ላይ አብይ ማብራረሪያ እና አቋም አቅርቦል፡፡ 250 […]

news

ፕሮፌሰር ያሹሀራ የመንገድ ፕሮጀክትን በ2ኛው የአካባቢ ችግር ለመቀነስ የዘርፈ ብዙ …

Published 2019年12月27日

የአየር ንብረት ዳታ መለኪያ የሚውሉ መሳሪያዎች ፣ በእጅ የሚያዝ የማጥለቅያ መለኪያና መሞከሪያ እና የካሊፎርኒያ ቤሪንግ ሬሽዮ መለኪያ (Californian Bearing Ratio (CBR)) ላይ በመስክ ሙከራና ስልጠና በሚያዛኪ ዩንቨርሲቲ ሦስት የጂንካ ዩንቨርሲቲ ሌክቸረሮች ተካፍለዋል፡፡ አቶ አርጋቸው ቦቸና ኢሊሲ አቶ ካሳሁን የማነህ ብርሃኑ እና አቶ መላኩ ማቴዋስ መልከቶ ናቸው፡፡ በተጨማሪም የኦዙጊ ሽታክ የጅብ […]

Uncategorized @am

የሚዚያኪ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት (ሕዳር 2012 ዓ. ም.)

Published 2019年11月30日

ሕዳር 16 ቀን 2012 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የመንገዶች ባለስልጣን አባላት የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንትን ጎበኙ።           ፕሮፌሰር ካኔኮ የመንገድ የፕሮጀክቱን አካል የሆነውን ይዘት 3ን የስራ ሂድት በአፍሪካ ጥናት ማእከል፣ ኪዮቶ ዩንቨርሲቲ አቅርበዋል፡፡ ከማብራሪያ በኋላ ተካፋዮቹ አሳብና መረጃ ልውውጥ ተቀያይረዋል፡አቀራረባቸውም በዶ/ር አዳነ አብርሃም (የአዲስ […]

news workshop

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የመንገዶች ባለስልጣን አባላት የኪዮቶ …

Published 2019年11月28日

ሁለተኛው ፐብሊክ ሌክችር “ከአፍሪካ ምን እንማራለን፡ አሁን ምን እናድርግ” በሚል በአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ኪዩቶ ዩንቨርሲቲ በ20/3/2012 በፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ በአፍሪካ መስክ የህብረተሰብ አቀፍ የመንገድ ማሻሻል ቴክኖሎጂ አተገባበር ላይ ማብራሪያ ትምህርት ተሰጥቷል፡፡ ፍላጎት ያላቸው አካላት ከስር ባለው የድህረገጽ አድራሻ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ Public Lecture of Center for African Area […]

news

ፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ በአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ …

Published 2019年10月25日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • …
    • 3
    • 4
    • 5
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

Tweets by MngdProject

MNGD.Project

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development