የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 የተካሄደ ሲሆን የMNGD ፕሮጀክት አባላት ጥናታቸውን ከቀረቡ በኃላ የፓናል  ውይይት ተካሄዷል።

ጥናቱ የቀረበበት ቀን መስከረም 29፣ 2022. (14፡00 ~ 15፡40 EAT)

ቦታ፡ CDS:3, የልማት ጥናት ኮሌጅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ፓናል 20፡ አከባቢያዊ ዕውቀት ለፈጠራ ስራ እና ለልማት፤ ሁለገብ አቀራረብ የማህበረሰብን ተነሳሽነትና ግንዛቤን ከፍለማድረግ  

Program
http://ices21.aau.edu.et/wp-content/uploads/2022/09/ICES21-Program.pdf

21st International Conference of Ethiopian Studies
http://ices21.aau.edu.et/