የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 049″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

መስከረም 9፣ 2022 አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ  (ፎቶ በሃጊዋራ)

የአካባቢው ሰራተኞች በስራ ላይ

በዘርፉ ንቁ ሚና የሚጫወቱ የአከባቢው ሰራተኞች ባይገኙ ፕሮጀክቱ ወደፊት ሊራመድ አይችልም ነበር። ፎቶው ላይ  እንደሚታየው የተሽከርካሪ ስራ አስኪያጅ እና ሹፌር የሆኑት አቶ ዳርዊት ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የቆሸሸውን የፕሮጀክቱን መኪና  እያጸዳ ነው። አቶ ዳዊት ቀጠን ያለ ግን እንደ ፕሮፌሽናል አትሌት ጠንካራ ሰውነት ያለው ብርቅዬ ሰው ነው። እርሱ ተሽከርካሪውን በትክክል ያስተዳድራል እና ሁልጊዜም ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ  ያሽከረክራል ፣ ይህም ለፕሮጀክታችን እንቅስቃሴ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። ፕሮጀክቱ በመንገድ ላይ ያተኮረ እንደመሆኑ መጠን ከእንደነ አቶ ዳዊት አይነት ብቁ ከተሽከርካሪዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረን እንፈልጋለን.፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡