የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 047″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

መስከረም 4፣ 2022 አዲስ አበባ ( ፎቶ በሃጊዋራ)

ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ

ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል።

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡