【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች – ስፔሻል ፉል ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል ቁጭቁጭ፣ ቲማቲም፣ ቃሪያና ሽንኩርት ከአተር/ባቄላ ከሚዘጋጅ የሽሮ ወጥ ጭምር ይገኛል፡፡ እነዚህን በማዋሃድ/በማቀላቀል እና በዳቦ ይበላሉ ፡፡ ምግቡ እጅግ የሚያቃጥል እና ቅመም የበዛበት እንዲሁም ሃይል ሰጪ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ […]
MNGD: fieldreport
【የመስክ ሪፖርት 008】 የመንገድ የፕሮጀክት ተባባሪ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሬ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የቅበላ ስነ ስርአት ላይ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
【የመስክ ሪፖርት 007】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ – የሃይቅ አሳ – ይህ በአርባምንጭ ውስጥ የደረቀ የሃይቅ አሳ የባህላዊ ምግብ ነው፡፡ምን እንደሚመስል ተመልከቱት!ጣእሙ ብዙም አይደለም የዚህም ምክንያት የሃይቅ አሳ በመሆኑ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ጥቂት የሎሚ ጭማቂ ሲጨመርበት ጣፋጭ ይሆናል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
【የመስክ ሪፖርት 006】 ከአዲስ አበባ ወደ ጂንካ ከሚወስዱት መንገዶች አንዱ መንገድ ላይ ከእኛ የፕሮጀክት ሳይቶች አንዱ የሚገኘው አርባምንጭ ውስጥ ነው፡፡ ይህ የአርባምንጭ ከተማ ትልቅ ሃይቅ ሲሆን በዝናባማ ወቅት መስኩ በሙሉ በአረንጓዴ እጽዋት የተሞላ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
【የመስክ ሪፖርት 005】 በዶርዜ ህዝብ እንዲህ አይነቱ ባህላዊ ምግብ ካሉት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን “ቆጮ” ተብሎ የሚጠራውም ነው፡፡ ከእንሰት ስታርች የሚዘጋጅ ወፈር ያለ ዳቦ/ቂጣ ነው፡፡ እኔም በማርና በቆጭቆጫ ቀምሼዋለሁ/በልቼዋለሁ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
【የመስክ ሪፖርት 003】 የኢትዮጵያን አዲስ አመት በአል አከባበር የሚያበስር አደይ አበባ፡፡ ይህም አበባ “አዴይ አበባ” ተብሎ ይጠራል *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
【የመስክ ሪፖርት 002】 በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የኦሮሞ ህዝቦች “የኢሬቻ በአል አከባበር ስነ ስርአት፡፡” ከባድ የትራፊክ መጨናነቅ የነበረ ሲሆን መንገዶችን በመዘጋታቸው እና ለደህንነት/ጥንቃቄ ሲባል በኬላዎች ላይ ፍተሻዎች ይደረጉም ነበር፡፡ እኛም በተሸከርካሪያችን መስኮት ወደ ውጭ ስንመለከት አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች […]