ዶ/ር ፉኩባያሺ እና ዶ/ር ካሜይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ዶ/ር ሳዋሙራ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ገብተዋል።
በህዳር ወር ለአጭር ጊዜ ስልጠና ጃፓንን ከጎበኙት ከዶ/ር ፍፁም፣ ዶ/ር ኤልያስ፣ ዶ/ር ግርማ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት እራት የበሉ ሲሆን ጥሩ የአብሮነት ጊዜም ነበራቸው፡፡ ፕሮግራሙ 6 ሰአታት የፈጀ ሲለነበረ ስለ ፕሮጀክቱ እና ሌሎች በርካታ ርዕሰ ጉዳዮችን አንስተው እጅግ ጠቃሚ ውይይትም ማድረግ ችለዋል ፡፡
![](https://mngd.africa.kyoto-u.ac.jp/mngd/wp-content/uploads/2023/04/S__18440217-1024x746.jpg)