የMNGD ልዩ እትም ቅጽ 03፤ ” ለዓለም አቀፍ ልማት ሁሉን አቀፍ ግንኙነትን መፍጠር” በሚል ርዕስ ታትሟል፡፡ ・Cover and Contents etc. ・HOW IS A RESEARCH PROJECT TO BE DESIGNED AND CONDUCTED DURING THE COVID-19 PANDEMIC? MATSUKUMA, Shunsuke. ・PROGRESS REPORT FOR COMPONENT 3 KANEKO, Morie. ・JAPAN–ETHIOPIA COOPERATION ON RURAL ROAD PROJECT: UNDERSTANDING […]
MNGD: news
በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የመጀመሪያው መልዕክት ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክት መሪ ከሆኑት ከፕሮፌሰር ኪሙራ Playlist of the interviews 2023
ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ ዉይይት ተደርጓል፡፡ ተናጋሪ እንግዳ፤ ጃን አቢንክ (ከሊደን ዩኒቨርሲቲ) ተሳታፊዎች፤ ማሳዮሺ ሺጌታ (ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)፤ ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ), ኢዩንጂ ቾይ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ፤ እንግሊዝኛ
ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2022 አ.አ ከ16፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) “Lifelong & Fieldwork IV” በሚል ርእስ መንገድ ፕሮጀክት እና “Higher education and Outreach Activities in Ethiopia” በሚል ርእስ ፕሮፈሰር ገብሬ ይንቲሶ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግር አድርገዋል፡፡ የመድረኩ አስተባባሪ– ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) አወያይ፟– ማሳዮሺ ሺጌታ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ -እንግሊዝኛ
ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)
ታህሳስ 17 ቀን 2021 አ.አ በFormation of Platform for Promoting Transdisciplinary Human Resource for SDGs-Oriented Innovation in Africa በተካሄደዉ የ2ኛ ዙር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ ሶስት የመንገድ (MNGD) ፕሮጀክት ተማሪዎች ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ ሲሆን “Characterizing the mechanical behavior of soil treated with finely shredded paper and hydrated lime” በሚል ርእስ […]
★ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እየመጣ ነው.... ! ኢትዮጵያዉያን የራሳቸዉን እና የጎርጎርያን የዘመን አቆጣጠር ይጠቀማሉ። ኢትዮጵያ የ2014 ዓ.ም አዲስ አመትን መስከረም 11 ቀን 2021 አ.አ በደስታ ትቀበላለች። ይህ ወቅት በጃፓን በጣም ሞቃታማ ወቅት ሲሆን በአዲስ አበባ ግን የዓመቱ ዝናባማ እና ቀዝቃዛ ወቅት ነው። መስከረም ሲጠባ ቅዝቃዛዉ እየቀነሰ ይሄዳል። መልክዓ ምድሩ በዚህ […]
3ኛው የጀሲሲ (JCC) Project for Development and Operation Model of Plant Derived Soil-Additive For Road Disatser Reduction on Problematic Soil ስብሰባ በበይነ መረብ ይካሄዳል፡፡ መርሀ ግብር፣ ጥቅምት 4 ቀን 2021 አ.አ[1] ከ15፡00–17፡00 (ጃ. ሰ. አ)[2] ፤ ከ3፡00-5፡00 (ኢ. ሰ. አ)[3] ■ ክፍል 1፡ አጠቃላይ ውይይት ከ15፡00-17፡00 (ጃ. ሰ. አ)፤ ከ3፡00-5፡00 […]
ሳትረፕስ/መንገድ (SATREPS/MNGD) ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በዚህ ዓመት ከኢትዮጵያ በድጋሚ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ለፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ያሉ ሶስት መምህራን በአሁኑ ወቅት ወደ ጃፓን መጥተዋል፡፡ አንዱ መምህር ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) ሲሆን ሁለቱ መምህራን ደግሞ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ናቸዉ፡፡ በሚያዝያ ወር አቶ ተሾመ ብርሃኑ ወደ ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ድህረ […]
ወደ አዲስ አበባ መልስ የጃፓን ተመራማሪዎች ለአንድ ዓመት ውደ ኢትዮጵያ ሳይመጡ ቆይተው፥ አሁን አንዱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል ፡፡የመጀመሪያ ተግባሩም ለፕሮጄክቱ ቁልፍ የሆነውን የተሽከርካሪዎች ጥገና ነበር ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
“SATREPS MNGD ፕሮጀክት” ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያ ሲቀበል ቆይቷል። በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ “SATREPS MNGD ፕሮጀክት” እንቅስቃሴ ላይ አስተዋፅኦ ሲያደርጉ የቆዩ ሁለት የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አስተማሪዎች ወደ ጃፓን መጡ። በጥቅምት ወር አቶ አለምሸት በቀለ ወደ ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ፋኩልቲ ተዛወሩ። እንዲሁም አቶ ፍሬሃይለአብ አድማሱ ወደ ኢሂም ዩኒቨርሲቲ ሲቪል እና […]
በደቡብ ኢትዮጵያ በጂንካ ከተማ ዙሪያ በመስክ ሥራ ወቅት የፕሮጀክቱ አባላት በርካታ የእሬት ተክል አይነቶች ተመልክተዋል ፡፡ የአከባቢው ሰዎች ይህን የእሬት ተክል ጭርት ለገመድ ወይም ለግንባታ ቁሳቁሶች ይጠቀማሉ ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ፈሳሹን እንደ መድኃኒት ይጠቀማሉ ፡፡ ፕሮጀክቱ በአካባቢው ሰዎች ተሳትፎ እና በአካባቢያዊ ዕውቀት አዲስ የመንገድ ጥገና ሞዴል ይፈልጋል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ […]