የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ በጠረጴዛ ዙሪያ የተደረገ ዉይይት

ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ ዉይይት ተደርጓል፡፡  

ተናጋሪ እንግዳ፤ ጃን አቢንክ (ከሊደን ዩኒቨርሲቲ)

ተሳታፊዎች፤ ማሳዮሺ ሺጌታ (ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)፤ ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ), ኢዩንጂ ቾይ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)

የመድረክ ቋንቋ፤ እንግሊዝኛ