የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

3ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ (JCC) ስብሰባ ጥቅምት 4/ 2021 አ.አ ይካሄዳል፡፡

3ኛው የጀሲሲ (JCC) Project for Development and Operation Model of Plant Derived Soil-Additive For Road Disatser Reduction on Problematic Soil ስብሰባ በበይነ መረብ ይካዳል፡፡

መርሀ ግብር፣

ጥቅምት 4 ቀን 2021 አ.[1]  ከ15፡0017፡00 (ጃ. ሰ. አ)[2] ፤ ከ3፡00-5፡00 (ኢ. ሰ. አ)[3]

 ■ ክፍል 1፡ አጠቃላይ ውይይት ከ15፡00-17፡00 (ጃ. ሰ. አ)፤ ከ3፡00-5፡00 (ኢ. ሰ. አ)  

 ■ ክፍል 2፡ የምርምር ስራዎች ከ18፡00 -21፡00 (ጃ. ሰ. አ)፤ ከ6፡00-9፡00 (ኢ. ሰ. አ)

የፕሮጅክቱ ክንዉን ሪፖርትና የተግባር ዕቅድ 

አቅራቢዎች 
በቀለ ታደሰ (ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ)
አድማሱ ጊዴቦ (ከኢህሜ ዩኒቨርሲቲ)
ቦቸና ኤልሲ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)
የማነ ብርሃኑ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)
ብርሃኑ ከበደ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)


[1].አ = አዉሮፓ አቆጣጠር
[2] ጃ. ሰ. አ = ጃፓን ሰዓት አቆጣጠር
[3] ኢ. ሰ. አ = ኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር