የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የምርጥ አቅራቢ ሽልማት   

ታህሳስ 17 ቀን 2021 .አ በFormation of Platform for Promoting Transdisciplinary Human Resource for SDGs-Oriented Innovation in Africa በተካሄደዉ የ2ኛ ዙር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ ሶስት የመንገድ (MNGD) ፕሮጀክት ተማሪዎች ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ ሲሆን “Characterizing the mechanical behavior of soil treated with finely shredded paper and hydrated lime” በሚል ርእስ ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረበዉ አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ዉድድሩን በማሸነፍ ምርጥ የአቅራቢ ሽልማትን አግኝቷል፡፡

ምንጭ ፤ IAfP ድህረ ገጽ