የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 020” እንዲለጠፍ ተደርጓል

መጋቢት 2 ቀን 2021 የአዲስ አበባ ፎቶ በማትስኩማ

ወደ አዲስ አበባ መልስ

የጃፓን ተመራማሪዎች ለአንድ ዓመት ውደ ኢትዮጵያ ሳይመጡ ቆይተው፥ አሁን አንዱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል ፡፡
የመጀመሪያ ተግባሩም ለፕሮጄክቱ ቁልፍ የሆነውን የተሽከርካሪዎች ጥገና ነበር ፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡