የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

“የመስክ ሪፖርት 019” እንዲለጠፍ ተደርጓል

የካቲት 20፣ ጂንካ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ፎቶ በማትስኩማ

በደቡብ ኢትዮጵያ በጂንካ ከተማ ዙሪያ በመስክ ሥራ ወቅት የፕሮጀክቱ አባላት በርካታ የእሬት ተክል አይነቶች  ተመልክተዋል ፡፡ የአከባቢው ሰዎች ይህን የእሬት ተክል ጭርት ለገመድ ወይም ለግንባታ ቁሳቁሶች ይጠቀማሉ ፡፡  አንዳንድ ጊዜ ፈሳሹን እንደ መድኃኒት ይጠቀማሉ ፡፡  ፕሮጀክቱ በአካባቢው ሰዎች ተሳትፎ እና በአካባቢያዊ ዕውቀት አዲስ የመንገድ ጥገና ሞዴል ይፈልጋል፡፡

*በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡