የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት

ከሐምሌ 2021 .አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል።

ሪፖርት (PDF)