ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2022 አ.አ ከ16፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) “Lifelong & Fieldwork IV” በሚል ርእስ መንገድ ፕሮጀክት እና “Higher education and Outreach Activities in Ethiopia” በሚል ርእስ ፕሮፈሰር ገብሬ ይንቲሶ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግር አድርገዋል፡፡
የመድረኩ አስተባባሪ– ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)
አወያይ፟– ማሳዮሺ ሺጌታ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)
የመድረክ ቋንቋ -እንግሊዝኛ