የአካባቢው ሰራተኞች በስራ ላይ በዘርፉ ንቁ ሚና የሚጫወቱ የአከባቢው ሰራተኞች ባይገኙ ፕሮጀክቱ ወደፊት ሊራመድ አይችልም ነበር። ፎቶው ላይ እንደሚታየው የተሽከርካሪ ስራ አስኪያጅ እና ሹፌር የሆኑት አቶ ዳርዊት ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የቆሸሸውን የፕሮጀክቱን መኪና እያጸዳ ነው። አቶ ዳዊት ቀጠን ያለ ግን እንደ ፕሮፌሽናል አትሌት ጠንካራ ሰውነት ያለው ብርቅዬ ሰው ነው። […]
Monthly Archives: September 2022
በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ቤተ ሙከራ ውስጥ የተደረገ የጦፈ ውይይት የቡድን 1 መሪ የሆኑት የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረባ ዶ/ር ፉኩባያሺ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ቤተ ሙከራን ጎብኝተዋል። “ብረቱን በሞቀ ጊዜ ይምቱት” እንደሚበለው . በቅርቡ በተካሄደው የአጠቃለይ /GCC/ ስብሰባ ወቅት የነበረው የውይይት ግለት ሳይበርድ ቁልፍ አባላት በተገኙበት በቤተ ሙከራ ውስጥ ሞቅ ያለ […]
21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 የተካሄደ ሲሆን የMNGD ፕሮጀክት አባላት ጥናታቸውን ከቀረቡ በኃላ የፓናል ውይይት ተካሄዷል። ጥናቱ የቀረበበት ቀን መስከረም 29፣ 2022. (14፡00 ~ 15፡40 EAT) ቦታ፡ CDS:3, የልማት ጥናት ኮሌጅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፓናል 20፡ አከባቢያዊ ዕውቀት ለፈጠራ […]
ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […]
በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት የዶክትሬት ተማሪ የሆነው ካሳሁን የማነ ሴሚናር ያቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ማሞ ሄቦ ደግሞ ተጋባዥ እንግዳ በመሆን ትንታኔ አቅረበዋል፡፡ የMNGD የምርምር ሴሚናር/3ኛው የዕድሜ ልክ ሳይንስቶች ምርምር ሴሚናር በመስከረም 16/2022 (ከጃፓን ሰዓት አቆጣጠር ከ14፡00 ~ 16፡30) ተካሂዷል፡፡ በኤዥያ እና በአፍሪካ አካባቢ ጥናቶች ድህረ-ምረቃ ትምህርት […]
መልካም አዲስ ዓመት! የጊዜ ማሽን አላዘጋጀሁም… የምሬን ነው ። በጎርጎሮሳዊያን አቆጣጠር መስከረም 11 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ መስከረም 1 የ2015 አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን እንቁጣጣሽ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ አዲስ አበባ ከተማ የአዲስ አመት መባቻ ምልክት በሆነችው የአደይ አበባ ደምቃለች አሸብርቃለች። የአደይ አበባ ኃይል ከዚህ ቀደም ከአበባው ጋር ምንም ትውውቅ የሌለውን […]
4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እ.አ.አ.መስከረም 1 ቀን 2022 በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ይህ ስብሰባ እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ስብሰባ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጀመሪያ አመት የተካሄደ የመጀመሪያው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባም/JCC/ ነበር። በስብሰባው ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ መምጣት ያልቻሉ የጃፓን ተሳተፊዎችን እንዲሁም የኢትዮጵያ አቻዎቻችው በስብሰባው እንዲሳታፉ የበየነመረብ ቴክኖሎጂን /zoom meeting/ […]