የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የMNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሂዷል

አውደ ጥናቱ ማክሰኞ ጥር 31፣ 2023 በበየነመረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል። በአውደ ጥናቱ በጃፓን ሚያዛኪ፤ኤሂሜ እና ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል።

የዝግጅት አቀራረብ፡

1. ዕጩ ዶ/ር አለምሸት በቀለ ታደሰ  (በጃፓን ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ፋካሊቲ ተማሪና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮንቨርሲቲ በሲቨል ኮሌጅ የአርክቴክቸር ት/ት ክፍል ባልደረባ

የጥናቱ ርዕስ  “An experimental study on the coupled effect of diatomaceous earth and hydrated lime in expansive soil”

2. ዕጩ ዶ/ር ፍሬሃይለአብ አድማሱ ጊዴቦ (በጃፓን እሄማ ዩኒቨርሲቲ የሲቪልና እንቨይሮሜንታል ምህድስና ት/ት ክፍል የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስቪል ምህንድስና የት/ት ክፍል የስራ ባልደረባ)

 የጥናቱ ርዕስ “Simulation of Pseudo-expansive Black Cotton Soil b “Experimental Evaluation of Geotechnical Characteristics of Pseudo-Expansive Soil Modified from Unsaturated Clay Soils”

3.ዕጩ ዶ/ር ተሾመ ብርሃኑ ከበደ (በጃፓን ክዮቶ ዩኒቨርሲቲ ሲቪል እና የመሬነት ሃብት ት/ክፍል የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአፈር ምርመራ ባለሙያና ተመራማሪ)

የጥናቱ ርዕስ  “Permeability of Soils Treated with Fine Shredded Paper (FSP)”