የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደ ዝቅተኛ መጠን ያለው መንገድ የማሻሻያ ስልጠና አውደ ጥናት

እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ መጠን ያለው የመንገድ ማሻሻያ ስልጠና አውደ ጥናት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል፡፡

በስልጠናው አውደ ጥናት ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የመጡት ዶ/ር ፉኩባያሺ “Spot improvement of low-volume roads using Do-nou method.”  በሚል ርዕስ ለስላጠናው ተሳታፊዎች ገለጻ አቅርበዋል። በአውደ ጥናቱ ላይ የደቡብ ኦሞ ዞን ጽህፈት ቤት እና የደቡብ ኦሞ የኢትዮጵያ መንገድ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች የተሳተፉ ሲሆን ዝቅተኛ መጠን ያላቸውን መንገዶችን በጉልበት ላይ በተመሰረተ ቴክኖሎጂ እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል  ስልጠና ወስደዋል።