3ኛው የMNGD አለምአቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥቅምት 28/ 2022 በበየነመረብ (ከ16፡00JST~/10፡00 EAT~)ተካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታታል ላይ ያሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ የቤተ-ሙከራ እና የመስክ ስራዎቻቸውን ውጤት ካቀረቡ በኋላ ተሳታፊዎች በንቃት ውይይት አድረገዋል፤ ጥያቄዎችን ጠይቀው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። ይህም ለሁሉም አቅራቢዎች እና ተሳታፊዎች በጣም ውጤታማ […] news workshop 3ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሄደ
ይህ ሥዕል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን/የERA/ አባላት ለCBR ናሙና ስራ ዝግጅት ሲያደርጉ ያሳያል። ሁሉም የERA አባላት የቤተ-ሙከራ ኮት ለብሰው ለአንድ ተግባር አብረው ስሰሩ ሳይ በመካከላቸው ጠንካራ የአንድነት ስሜት እንዳለ ተሰማኝ። የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እንቅስቃሴዎችም በእንደዚህ አይነት ድባብ ውስጥ ቢከናወኑ ለፕሮጀክቱ እድገትና ስኬት ብርታት እንደሚሆን ተሰማኝ። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 054″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
አውደ ጥናቱ ዓርብ፣ ጥቅምት 28፣ 2022 በበየነ መረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል። በአውደ ጥናቱ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ሶስት የዶክትሬት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። የዝግጅት አቀራረብ 1. ዕጩ ዶ/ር ተሾመ ብርሃኑ (በጃፓን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል እና ምድር ሃብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል የዶክትሬት ተማሪ እና የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የስራ በልደረባና የአፈር […] news የMNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሄደ
ይህ ሥዕል uniaxial compression ሙከራ ላይ ከFSP እና ከኖራ ጋር የተቀላቀለ የጥቁር መረሬ አፈርን በመጠቀማችን የተገኘውን ያልተፈለገን /ውድቅ/የሆነን ውጤት ያሳያል። ናሙናው ለመዳሰስ በጣም የተበጣጠሰ እና ከሸክላ ይልቅ እንደ አሸዋ የሆነ ነገር ነበር፤ ይህም ለጉዳዮች ትኩረት መስጠት እንዴት እንደሚሠራ ለማየት አስችሎናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 053″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ይህ የመጀመሪያ ወደ ውጭ አገር ጉዞዬ በመሆኑ ብዙ ነገር ያስደንቀኝ ነበር፡፡ በጃፓንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት ያለማቋረጥ ይገርመኝ ነበር። በመንገድ ላይ ስጓዝ የማገኛቸውን ሰዎች ብዙ ጊዜ “ጤና ይስጥልኝ! ሰላም! ሰላም ነው? ማለት የአገሩ ባህል ስለሆነ ግድ ነበር፡፡ መኪና ማሽከርከሩ ደግሞ ከጃፓን በተለየ መንገድ በግራ በኩል ነው፤በጃፓን ወደ ቀኝ መታጠፍ አልወድም […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 051″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 ተካሂዷል። የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት አባል ፕሮፌሰር ሺጌታ በ29ኛው ቀን የፓናል ዝግጅት አዘጋጅተው የነበረ ሲሆን በፓናል ዝግጅቱ ሚስተር ማትሱኩማ እና ዶ/ር ካኔኮ የ SATREPS-MNGD የፕሮጀክት እንቅስቃሴዎች እና የተገኙ የምርምር ውጤቶችን .አቅርበዋል። ከፕሮጀክቱ አባላት፤ ከኢትዮጵያውያን ምሁራንና ከተመራቂ […] news 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ